ብሪታንያ፣ ኤርትራ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ልዩ ራፖርተር መሐመድ ባቢከር ጋር በመተባበር ወይም የሰብዓዊ መብት ይዞታዋን በማሻሻል ረገድ አንዳችም አዎንታዊ ለውጥ አላሳየችም በማለት በተመድ የሰብዓዊ ...
የኬንያ ፖሊስ “የኦነሰ ኔትዎርክ የሆኑትን ወንጀለኞች ሰንሰለታቸውን በጣጥሰናል” በማለት ከቡድኑ ጋር ትስስር አላቸው ያሏቸውን ግለሰቦችንም በቁጥጥር ?… ...
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የጋራ ጥቅሞችን በማሳደግ፣ ሰላምና ደህንነትን በማስፈን እና የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን በማጠናከር ለዜጎቻቸውና ለሰፊው የአፍሪካ ?… ...
የማኅበራዊ መገናኛው መድረክ በየዕለቱ የመወያያ አጀንዳዎች እንደአሸን እየፈሉበት ነው። ለዛሬ እኛ በሦስት የብዙዎችን ትኩረት በሳቡ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ አ… ...
ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሚዋሰኑበት የቱርካና አካባቢ በተከሰተ ግጭት 25 ሰዎች ተገደሉ ፡፡ በኢትዮጵያ የዳሰነች ወረዳ ና በኬኒያ የቱርካና ግዛት አመራሮችን ?… ...
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) እና ኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) «የጋራ ሽግግር መንግሥት» ያሉት እንዲመሰረት ከተለያዩ ማኅበረሰብ አካላት አደራ መቀ?… ...
በትግራይ ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ለመፍጠር የሚጥሩ ኃይሎች አሉ ሲሉ የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣን ዶክተር አብርሃም በላይ መግለፃቸው ተዘገበ። … ...
ሰሞኑን በአማራ ክልል አዊ ብሔረስብ አስተዳደር ቻግኒ ከተማ በጥይት ተደብድበው የተገደሉ የሁለት ወጣቶች ሞት የከተማዋን ነዋሪዎች አስቆጥቷል። መንግሥት … ...
በትግራይ ክልል አክሱም የሚገኙ 159 ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ሒጃብ ለብሰው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይገቡ ተከልክለዋል በሚል ላለፉት አንድ መቶ ቀናት ከትምህር?… ...
በደም እጥረት ምክንያት ለህሙማን አስፈላጊዉን ህክምና ለመስጠት ተቸግረናል ሲሉ የተናገሩት የቆቦ ሆስፒታል ስራ አስኪያጅ ቢኖሩም የደም እጥረቱ ሀኪሞች አ… ...
ሙስሊሞች ለኢድ አል አድሃ ክብረ በዓል በጎችን ከማረድ እንዲቆጠቡ የሞሮኮው ንጉስ መሐመድ 6ኛ ጥሪ ...
ጀርመን በከፍተኛ ደረጃ የሰለጠኑ አፍሪቃውያን ባለሞያዎች ወደ ሀገርዋ የሚመጡበትን መንገድ ለማቅለል የስደት ሕጓን አሻሽላለች። በአንጻሩ በርሊን ሕገ ወ?… ...