A chartered bus overturned in eastern Prachinburi province Wednesday morning, killing 18 people and injuring 31, officials ...
የአእዋፍ እንፍልዌንዛ ባለፉት ሦስት ዓመታት በአሜሪካ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዶሮዎችን በመግደሉና ከፍተኛ የእንቁላል እጥረት በመከሰቱ መንግሥት በሽታውን ለመዋጋትና ከውጪ እንቁላል ለማስገባት 1 ቢሊዮን ...
"አስነዋሪ" ሲሉ በገለጹት አኳኋን ግድያ የተፈጸመባቸው የቤተሰቦቻቸው አባላት መኖራቸውን ለአሜሪካ ድምፅ አስረድተዋል። መብቶቻቸውን በሕግ ለማስከበር ጥረት ቢያደርጉም "ምስክር አቅርቡ" በሚል ፍትሕ ...
በደቡብ ኦሞ ዞን ሳላማጎ ወረዳ የአይሎሀ ቀበሌ ነዋሪ የኾነችው ወይዘሮ ማርታ ታከለ በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን በሰላም መገላገሏ ተገለጸ፡፡ የወይዘሮ ማርታ ባለቤት አቶ አንጅሎ አዲሱ በስልክ ለአሜሪካ ...
ደቡብ አፍሪካ 127 የሚኾኑ ወታደሮቿን ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ አስወጥታለች፡፡ አራቱ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው መኾኑም ታውቋል። ወታደሮቹ ከሁለት ዓመታት በፊት የ16 ሀገራት ጥምር በሆነው ...
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ ነገ ሐሙስ በሶማሊያ ጉብኝት በማድረግ ከሀገሪቱ ፕሬዝደንት ሃሳን ሼክ ሞሃሙድ ጋራ እንደሚወያዩ ከሶማሊያ ከመንግሥት ምንጮች መረጃውን ማግኘቱን ኤኤፍፒ ...
"ግዴለሽነት" ሲሉ የሚጠሩትን የሪፐብሊካን ፓርቲ የግብር እና የመንግሥት ወጪ ቅነሳ ጥረት ለማሳካት የሚያግዛቸው መሆኑም ተመልክቷል። "ከፊታችን ጠንካራ ሥራ ቢጠብቀንም፣ ቅድሚያ ለአሜሪካ የሚለውን ...
በሱዳን ዋና የመዲናዋ መንትያ ከተማ ኦምዱርማን ወታደራዊ አየር ማረፊያ አቅራቢያ በሚገኝ የመኖሪያ መንደር አካባቢ፤ የጦር አውሮፕላን ተከስክሶ 46 ሰዎች መሞታቸውን፤ የኻርቱም የመንግሥት ብዙኀን ...
The U.N.'s World Food Program said Wednesday that it was forced to suspend operations in and around the famine-hit Zamzam displacement camp in Sudan's North Darfur because of escalating violence ...
(ፍለጋ) በመጀመር ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር ኾነች።አገሪቱ፣ ባለፉት 15 ዓመታት በገነባቻቸው የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ኀይል ማመንጫ ግድቦች አማካይነት ከፍተኛ የኀይል አቅርቦት ቢኖራትም፤ የኤሌክትሪክ ...
በአማራ ክልል በተለያየ ጊዜ ታስረው የነበሩ 13 ዳኞች ከእስር መለቀቃቸውን የክልሉ የዳኞች ማኅበር አስታወቀ። ዳኞቹ የተለቀቁት በተለያየ ጊዜ መኾኑን የተናገሩት፣ የማኅበሩ ተወካይ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ...
"ክሥተቱ ያዝ ለቀቅ እያደረገ መቀጠሉ መዘናጋትን በመፍጠሩ ሁልጊዜ መዘጋጀት ያስፈልጋል" - ፕር. አታላይ አየለ በኦሮሚያ ክልል፣ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከምትገኘው ጭሮ ከተማ ሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ 50 ...