የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የፋኖ ታጣቂዎች ወደ ክልሉ እየገቡ ንጹሐን ዜጎች ላይ ጥቃት እንዲያደርሱ ሁኔታዎችን ያመቻቻል በማለት «ኦነግ-ሸነ» ያሉት የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ...
ላለፉት አምስት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ዉስጥ የሚታወቁት አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ፤ በትጥቅ ትግልም ተሳትፈዋል። ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ወደስልጣን እንደመጡ ከእስር አስፈትተዋቸዉ፤ አማካሪያቸዉ ...
አዲስ አበባ የሚገኙ ከለላ ጠያቂ ኤርትራውያንን በመመዝገብ፣ አፋር ክልል ውስጥ በሚዘጋጅ መጠለያ ጣቢያ ለማስፈር ማቀዱን የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ። ...
በምስራቅ ቦራና በዋጪሌ ወረዳ የሦስት ልጆች እናት የሆነችውን ገበያ መሀል አስረው ግርፋት የፈጸሙ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ። ወ/ሮ ኩሹ ቦናያ በገበያ ቦታ ላይ ከዛፍ ጋር ታስራ በባለቤቷ በአሰቃቂ ሁኔታ ስትደበደብ ...
አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (AI)ን ተጠቅማ የፈጠራ ስራዋን በመከወን ላይ የምትገኘው አፍራህ ሁሴን ደረጃዎችን መውጣት የሚችል የአካል ጉዳተኛ ወንበር (ዊልቸር)ከመስራት ጀምሮ የሌሎች የበርካታ ፈጠራዎች ባለቤት ናት ...
የጊዚያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንት ጌታቸዉ ረዳ ባለፈዉ እሑድ በሰጡት መግለጫ የሚመሩት ቡድን ልዩነቱን በድርድር ለምፍታት ዝግጁ መሆኑን አስታዉቀዉ ነበር።ባለፈዉ ነሐሴ አጋማሽ በተደረገ ጉባኤ የፓርቲዉን ...
በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ በኤርትራውያን ላይ የጅምላ እስራት እየተካሄደ እንደሆነ ቢቢሲ ትግርኛ ያነጋገራቸው በርካታ በከተማዋ የሚኖሩ ኤርትራውያን ገለጹ። ምንም እንኳን መሰል ክስተቶች አዲስ ...
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሆቴሎች ዓለም አቀፍ ደረጃን የሚያስጠብቅ የአስተናጋጆች የሥራ ልብስ ደንብ ይፋ ሆንዋል። «ደንቡ ሴቶችን ካላስፈላጊ ትንኮሳ ይከላከላል፤ የዓለም ዲፕሎማሲ ማዕከል የሆነችዉን የአዲስ ...
በሶማሊያ ከሚገኙ ስድስት የፌዴራሉ ዓባል ግዛቶች ውስጥ አንዷ የሆነችው በደቡብ የምትገኘው ጁባላንድ ከፌዴራል መንግሥቱ ጋራ ያላትን ግንኙነት ማቋረጧን በይፋ አስታውቃለች፡፡ ...
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከትላንት በስቲያ ለዓዲግራት ከተማ “ከንቲባ” የሾመ ሲኾን፣ በዶ.ር ደብረ ጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን ዛሬ ባካሄደው የምክር ቤት ጉባኤ ደግሞ ሌላ “ከንቲባ ...
ከዚሕ ቀደም የተበታተነና የወርሮ በሎች የነበረዉ ጥቃት፣ዘረፋና ጫና አሁን የተደረጃ መልክና ባሕሪ እየያዘ፣ በዉጪ ሰዎች ጥላቻና ከሐገር በማስወጣት ላይ ያነጣጠረ ነዉ።አርቲስ በላይ አዳነ የተባበሩት የኢትዮጵያ ...
በታጠቁ ዘራፊዎች ምክኒያት የደኅንነት ስጋት ስለገባቸው ባለፈው ሳምንት ሰኞ ሥራ ማቆማቸውን ለአሜሪካ ድምጽ ገልጸው የነበሩ የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝ ሆስፒታል የህክምና ባለሞያዎችና ሠራተኞች ሙሉ ለሙሉ ወደ ...