የሥልጣን ዘመናቸው ሊያበቃ አንድ ወር የሚጠጋ ጊዜ የቀራቸው የዩናይድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ወደ አፍሪካ ሀገር አቅንተዋል ። በዛሬው ዕለት ከአንጎላው ፕሬዝደንት ጋራ ሉዋንዳ ላይ ተገናኝተው ...
በኢትዮጵያ፣ በተለይም በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች በአማጽያን እና በፌዴራል ኃይሎች መካከል ተባብሶ የቀጠለው ግጭት፣ በሺሕ ለሚቆጠሩ ሲቪሎች ሞትና በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ደግሞ መፈናቀል ምክንያት ኾኗል። ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
ተቃዋሚዎች ፓርላማውን በመቆጣጠር ለሰሜን ኮሪያ ያደላ፣ ፀረ-መንግሥት እንቅስቃሴ በማራመድ አገሪቱን ለማሽመደመድ ጥረት እያደረጉ ነው’ ሲሉ የወነጀሉት የደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ዩን ሰክ ዮል ...