የሥልጣን ዘመናቸው ሊያበቃ አንድ ወር የሚጠጋ ጊዜ የቀራቸው የዩናይድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ወደ አፍሪካ ሀገር አቅንተዋል ። በዛሬው ዕለት ከአንጎላው ፕሬዝደንት ጋራ ሉዋንዳ ላይ ተገናኝተው ...
በኢትዮጵያ፣ በተለይም በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች በአማጽያን እና በፌዴራል ኃይሎች መካከል ተባብሶ የቀጠለው ግጭት፣ በሺሕ ለሚቆጠሩ ሲቪሎች ሞትና በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ደግሞ መፈናቀል ምክንያት ኾኗል። ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
ተቃዋሚዎች ፓርላማውን በመቆጣጠር ለሰሜን ኮሪያ ያደላ፣ ፀረ-መንግሥት እንቅስቃሴ በማራመድ አገሪቱን ለማሽመደመድ ጥረት እያደረጉ ነው’ ሲሉ የወነጀሉት የደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ዩን ሰክ ዮል ...
"ሕግ ሲዳኝ" በሕግ ባለሞያው ሙሉጌታ አረጋዊ በቅርቡ የተጻፈ ሐሳብ ወለድ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ በሕግ ጉዳዮች ላይ ያተኮረና አኹናዊ የኢትዮጵያን የሕግ ሥርዐት አቅርቦ ለመመልከት የሚጋብዝ ነው። ...
የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በትጥቅ ትግል ላይ ለሚገኙ ኃይሎች በድጋሚ የሰላም ጥሪ ሲያቀርቡ፣ አስተያየት የሰጡን ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች “መንግሥት ቁርጠኝነት ይጎድለዋል” ብለዋል፡፡ ...
በካሊፎርኒያ ግዛት የምትገኘው ሎስ አንጀለስ ከተማ ለስደተኞች ከለላ የሚሰጥ ድንጋጌ አጽድቃለች። ውሳኔው የተላለፈው፣ ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጥር ወር ሥልጣን ሲረከቡ ስደተኞችን በጅምላ ...
የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ቤርቦክ ቤጂንግ ለሞስኮ የምታደርገውን ድጋፍ ግንኙነታቸውን እንደሚያሻክር በመግለጽ ቻይና የዩክሬንን ግጭት ለማስቆም እንድታግዝ የቻይና አቻቸውን አስጠንቅቀዋል፡፡ ...
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት፣ የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ድኤታ አቶ ታዬ ደንደአ በዋስ እንዲለቀቁ በየነ። የተከሳሹ ባለቤት ወይዘሮ ስንታየሁ አለማየሁ፣ አቶ ታዬ በ20 ሺሕ ብር ...