በትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊ የጦር አካል ጉዳተኞች ዛሬ ማክሰኞ ታኅሣስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም. የክልሉ ዋና ከተማ መቐለን ከዓዲግራትና ሌሎች ከተሞች የሚያገናኘውን የተሽከርካሪ ማለፊያ መስመር ...
ከአንድ ወር በፊት፣ በአብዛኛው ሶማሊያውያን ፍልሰተኞች የተሳፈሩባቸውንና ወደ ማዮት ደሴት በማቅናት ላይ የነበሩ ሁለት ጀልባዎችን፣ የጀልባዎቹ አዛዦች የሆኑት ሕገ ወጥ አስተላላፊዎች መሃል ባሕሩ ላይ ...
ከስልጣናቸው የተባረሩት የሶሪያ ፕሬዝዳንት በሽር አል-አሳድ ሞስኮ መግባታቸውን በመግለፅ፣ የሩሲያ መንግስት መገናኛ ብዙሃን ሞስኮ ለአሳድ ጥገኝነት መስጠቷን ዘግበዋል። አሳድ በስልጣን ላይ እያሉ ታጣቂዎችን ለማሸነፍ ባደረጉት ትግል ክሬምሊን ቁልፍ የመንግስታቸው ደጋፊ የነበረች ሲሆን፣ ሞስኮ በሶሪያ የነበራትን፣ ...
ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢ የተፈናቀሉ የሶማሌ ተወላጆች ለሰባት ዓመታት ተቀምጠውበት ከተበረው በቆለጂ የተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያ፣ ወደ ሌላ አካባቢ መዛወር መጀመራቸውን ክልሉና ተፈናቃዮች አስታወቁ። መጠለያ ውስጥ ይኖራሉ ከተባሉ 14 ሺሕ የሚጠጉ ተፈናዮች መካከል 566 የሚጠጉ አባዎራዎች ወደ ሶማሌ ክልል ጎዴ ...
New York prosecutors filed a murder charge against Luigi Mangione, the suspect in the killing of a UnitedHealth executive ...
"ሴቶችን መግደል ይቁም" የሚሉ መፈክሮችን እያሰሙ በዋና ከተማዋ ሰልፍ አድርገዋል። ሞምባሳ እና ሎድዋርን በመሳሰሉ ከተሞችም ሰልፍ መካሄዱ ተዘግቧል። ከታሰሩት መካከል በኬኒያ ...
በዩናይትድ ስቴትስ የዩናይትድ የጤና ዋስትና የሥራ አስፈጻሚው ግድያ ተጠርጣሪው በኒው ዮርክ ከተማ በግድያ ወንጀል ክስ ተመስርቶበታል። ፔንሲልቬኒያ ውስጥ በቁጥጥር ሥር የዋለው ሉዊጂ ኒከላስ ማንጂዮኒ መሣሪያ በመያዝ፥ በማጭበርበር እና በሌሎችም ወንጀሎች እዚያው ፍርድ ቤት ቀርቦ የተከሰሰ ሲሆን ዋስትና ተከልክሎ ...
የሶማሊያ ፕሬዝደንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ዛሬ ማክሰኞ ወደቱርክ እንደሚጓዙ የሶማሊያ መንግሥት ባለሥልጣናት ገለጹ። ማህሙድ ወደ አንካራ የሚያቀኑት የቱርክ ፕሬዝደንት ሬቺፕ ታዪብ ኤርዶዋን ጋብዘዋቸው ...
የሶሪያን መንግሥት ሲፋለሙ የነበሩ አማጺያን ደማስቆን መቆጣጠራቸውን ተከትሎ ፣ ሀገሪቱን ለዓመታት ያስተዳደሩት ባሻር አል አሳድ ሀገር ጥለው ኮብልለዋል ። ለዓመታት በጦርነት ስትታመስ በቆየችው ሀገር ...
(ካርድ) እና የሕግ ባለሞያዎች ለሰብአዊ መብቶች የተባሉ ሁለቱ የሲቪል ማኅበራት ድርጅት መሪዎች የባንክ ሂሳባቸው በመታገዱ ምክኒያት፣ ለሠራተኞች ደሞዝ መክፈልን ጨምሮ ምንም ዐይነት እንቅስቃሴ ...
በዩናይትድ ስቴትስ የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍትህ ልዩ አምባሳደር ቤት ቫን ሻክ ወደ ኢትዮጵያ መጓዛቸውን የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። አምባሳደሯ ከህዳር 29 እስከ ታሕሣስ ሁለት ...
በሳምንቱ መገባደጃ በሄይቲ ዋና ከተማ ውስጥ በተቀሰቀሰ አሰቃቂ ሁከት 200 ሰዎች መገደላቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰኞ ዕለት አስታውቋል። ግድያው የተፈፀመው አንድ የተደራጁ ወንጀለኞች ...